[the_ad_group id=”107″]

ሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት Hintset Book Award

ሙስና በአማኝ ማኅበረ ሰቡ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ

ይህ መጠይቅ በሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር የምርምርና ጥናት አገልግሎት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሙስና ወይም መልካም አስተዳደር እጦት በአማኝ ማኅበረ ሰቡ ላይ ያደረሰውን ተጽዕኖ ለመመዘን የታለመ ነው። እባክዎን፤ መጠይቁን በመሙላት የጥናቱ ተሳታፊ ይሁኑ። የጥናቱ ውጤት በሕንጸት ድረ ገጽ ላይ በይፋ የሚገለጽ ይሆናል።

Latest Articles

ፍርሀት እና ምሕረት

“ምሕረቱ ያለው፣ ፍርሀቱ ላለባቸው ነው። በእግዚአብሔር የማያምኑ፣ ፍርሀቱን የማያውቁ ወይም የናቁ፣ እነርሱ ምሕረቱን አያውቁም፤ አይቀበሉምም።” ቴዎድሮስ ሲሳይ

Read More »

ወደ ቦታችሁ ተመለሱ!

“ውድቀት ከበረዛቸው መስተጋብሮች አንዱ፣ በሁለቱ ጾታዎች መካከል የነበረውን ኅብረት ነው። … ሁለቱ የጾታ መደቦች ኀላፊነታቸውንና ቦታቸውን በቅጡ ሲረዱ፣ የብዙ ነገሮች መልክ እየሠመረ ይመጣል። ሴትነትንም ሆነ ወንድነትን የሚያራክስ የማኅበረ ሰብ ሥርዐት ራሱን ለጥፋት ያጋልጣል፤ መፈረካከሱም ሳይታለም የተፈታ ነው።”

Read More »

Upcoming Events

No event found!

Hintset Book Club Membership

Latest Videos

Latest News

የ2016 ዓ.ም የ”ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት” ተከናወነ

ዓመታዊው የ”ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት” ቅዳሜ የካቲት 23፥ 2016 ዓ.ም. በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተከናወነ። መርሓ ግብሩ በ2015 ዓ.ም. በክርስቲያን ወንጌል አማኝ ጸሓፍያን ተጽፈው ከተዘጋጁና ለመጨረሻው ዙር በዕጩነት ከቀረቡት መካከል፣ በተመረጡ ዳኞች እንዲሁም በሕዝብ ድምፅ ላይ በመመሥረት አሸናፊዎች ይፋ የሆኑበት ነበር።

ዊክሊፍ ኢትዮጵያ ዐሥረኛ ዓመቱን አከበረ

ዊክሊፍ ኢትዮጵያ የተመሠረተበትን ዐሥረኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ። ጥር 25 እና 26 2016 ዓ.ም. በተካሄዱ የተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረው የተቋሙ የምሥረታ በዓል፣ አራት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጕሞች የተመረቁበት እንዲሁም የዋና ጽ/ቤቱ ሕንጻ የተመረቀበት ነበር።

Hintset Forum

Research

Browse by Authors

SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.